Fashion 5 months ago5 months ago “ወደ ከተማ የሚገቡ ፣የሚወጡ እንዲሁም ከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ማንኛውም ደረቅ ጭነትና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች የጫኑ ተሽከርካሪዎች ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረግን ነው”- ገቢዎች ቢሮ ነሀሴ 24 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ…
Fashion 6 months ago6 months ago ለግንዛቤዎት የግብር ከፋዩን የሂሳብ መዝገብ የሚያዘጋጁ የሂሳብ አዋቂዎች እና የውጪ ኦዲተሮች ኃላፊነት እና ሚና • የሂሳብ…
Fashion 5 months ago5 months ago በ123 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ቁጥጥር በማድረግ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ ፡፡ ነሀሴ 29 / 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፣ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሁሉም የከተማዋ…
Fashion 6 months ago6 months ago በ2018 በጀት አመት ለመሠብሰብ የታቀደውን ገቢ ለማሳካትና የህግ ተገዢነት ስራን ለማጠናከር ወደ 24 የሚጠጉ አሰራሮችን ወደ ተግባር በማሸጋገር ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት መሆኑ ተገለፀ ። ነሐሴ 14 / 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ…
Fashion ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት የ13 ግብር ከፋዮች መዝገብ በማዘጋጀት ካቀረቡ ባለሙያዎች መካከል ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የመንግስትን ጥቅም ለማሳጣት የሚያስችል ግድፈት ፈፅመው የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ማቅረቡ ገለፀ፡፡
Fashion ቢሮው ለከተማዋ ልማት የሚውል ገቢን በፍትሃዊነት ለመሰብሰብና ከግብር ከፋዩ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት ከታማኝ ግብር ከፋዮች ጋር በቅንጅት የሚሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡
Fashion ቢሮው የቁጥጥር ስራው በቴክኖሎጂ ማስደገፉ ስራቸውን በኃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ ያስቻላቸው መሆኑን የመርካቶ ነጋዴዎች ገለፁ። Tsehay Tadesse 4 months ago4 months ago
Fashion ቢሮው ያቀረብነውን የታክስ ቅሬታ በአግባቡ በመመርመር ፍትሀዊ የሆነ የታክስ ውሳኔ ማሻሻያ አድርጎልናል፡፡›› አቶ ብሩክ ተገኝ Tsehay Tadesse 5 months ago5 months ago
Fashion ቢሮው በ2018 በጀት አመት የሌብነትና ብልሹ አሰራር ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች በመቅረፍና የተጠያቂነት አሰራር በማጠናከር የታክስ ፍትሃዊነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡ Tsehay Tadesse 6 months ago6 months ago
Fashion የተጠያቂነት አሰራሮችን በማጠናከር የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮች መቅረፍ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ Tsehay Tadesse 3 months ago3 months ago
Fashion ቢሮው ለወረዳ ማይክሮ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮች በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ ላይ የግንዛቤ ማሰጨበጫ ስልጠና ሰጠ። Tsehay Tadesse 3 months ago3 months ago
Fashion በአዲሱ ገቢ ግብር አዋጅ ቀጥር 1395/2017 ዙሪያ ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። Tsehay Tadesse 5 months ago5 months ago
Fashion የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዕለታዊ ደረሰኝ ሳይዙ ጭነት በመጫን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 5 ተሽከርካሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ። Tsehay Tadesse 5 months ago5 months ago
Fashion በተቋሙ ከብልሹ አሰራርና ሌብነት የፀዳ ፍትሃዊ አገልግሎትን መስጠት በየደረጃው ያለ አመራርና ፈፃሚ ተቀዳሚ ኃላፊነት ተገለፀ፡፡ Tsehay Tadesse 2 months ago2 months ago